cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Show more
Advertising posts
197 015
Subscribers
+1 00424 hours
+4 2247 days
+13 18630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
45 485245Loading...
02
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
44 497148Loading...
03
Media files
57 697113Loading...
04
አዋሳ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
56 39949Loading...
05
Media files
48 057204Loading...
06
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
49 13882Loading...
07
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ የህፃናት ጥበቃ ዳይሬክተር የሆኑትን ሚስ ሺማ ሰን ጉብታን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዛሬ ሐሙስ 22/2016 ዓ.ም ኒዮሪክ በሚገኘው የተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ የህፃናት ጥበቃ ዳይሬክተር የሚመራ ልኡኳን ቡድን ተቀብለው በፅ/ቤታቸው ያነጋገሩት ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የሲቪል ምዝገባ ሂደት በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም የሲቪል ምዝገባ እየሄደ ያለበትን ሂደት፣ ያጋጠሙ ችግሮችና ተቋሙ በቀጣይ ሊሰራቸው ባሰባቸው ቁልፍ ተግባራት ማለትም በሲቪል ምዝገባ አዋጅ ማሻሻያ እና ምዝገባውን በማዘመን ዙሪያ እንዲሁም በተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ በቀጣይ በተሻለ ተቀናጅቶ ለመስራት ውይይት አድርገዋል፡፡ በተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ የህፃናት ጥበቃ ዳይሬክተር የሆኑት ሚስ ሺማ ሰን ጉብታን በበኩላቸው ዪኒሴፍ በኢትዮጵያ በርካታ ተግባራት እንደሚያከናውን ጠቅሰው በተለይ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሚያከናውናቸው የሲቪል ምዝገባ አጋር እንደሆነና ድጋፉንም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡
49 6635Loading...
08
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሶስት ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ ግንቦት 22 ፣ 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው ሶስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 354/9 ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ረቂቅ አዋጁ ለዜጎችና ለውጭ አገር ዜጎች የጉዞ ሰነድ፣ ህጋዊ የይለፍ ፈቃድ ጊዜያዊና ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ ለመስጠት፣ በህግ የተከለከሉ ሰዎች በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጡና ወደ አገር እንዳይግቡ ቁጥጥር በማደረግ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በመቆጣጠር የሀገርን ብሔራዊ ደህንነትና ሉአላዊነት ለማረጋገጥ የሚያግዝ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ምክር ቤቱ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 354/9 ማሻሻያ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 19/2016 አድርጎ በሙሉ ድምጽ ለውጭ ግንኙነትና ለሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር ዕይታ መርቷል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት ከተቀመጡት መሰረታዊ መብቶች አንዱ የሆነውን የዜጎችን የመዘዋወር ነፃነት ማስከበር ያስችል ዘንድ ለኢትዮጵያውያንና ለውጭ አገር ሰዎች ሕጋዊ የጉዞ ሰነድና ቪዛ ለመስጠትና ለማረጋገጥ እንዲሁም ብሔራዊ መታወቂያን በመስጠት የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያግዝ ረቂቅ አዋጅ መሆኑን ለምክር ቤቱ አብራርተዋል፡፡ ምክር ቤቱም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 20/2016 አድርጎ ለዝርዝር ዕይታ ለውጭ ግንኙነትና ለሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምጽ መርቷል፡፡ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ አጭር ማብራሪያ የሰጡት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የረቂቅ አዋጁ ዋና ዓላማ አገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ተደራሽ፣ ግልጽና ውጤታማ ለማድረግ ሲሆን የአፈፃፀም ስልቱ ህገ-መንግስቱን መሠረት ያደረገና ዘለቄታዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ የመልካም አስተዳደር መርሆዎችና አሰራሮች በሁሉም ዘርፍ ተግባራዊ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያግዝ ረቂቅ አዋጅ መሆኑን ለምክር ቤቱ አስረድተዋል፡፡ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባን አስመልክቶ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 21/2016 ሆኖ ለዝርዝር ዕይታ ለህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምጽ ተመርቷል፡፡ የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው፤ የተመሩትን ረቂቅ አዋጆች ካላቸው ሀገራዊ ፋይዳና ጠቀሜታ እንዲሁም ከአገልግሎት አሰጣጥ አኳያ ያላቸውን መስተጋብር ቋሚ ኮሚቴዎቹ ትኩረት ሰጥተው በዝርዝር እንዲያዩት ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡ —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
54 2586Loading...
09
Media files
64 173151Loading...
10
ደሴ፣ ጅግጅጋ፣ ሰመራ፣ ሆሳዕና፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ጅማ እና ባህር ዳር ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
62 80146Loading...
11
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በጅማ ቅርጫፍ ፅሕፈት ቤት ያስገነባው አዲስ የማስፋፍያ ህንፃ አስመረቀ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የጅማ ዞን ኃላፊዎች፣ የጅማ ከተማ ከንቲባ፣ የጅማ ዞን የብልፅግና ፅሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የጅማ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት፣ አባገዳዎችና የኃይማኖት መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በተገኙበት ቅዳሜ ግንቦት 17/2016 ዓ/ም በድምቀት ተመርቋል። ህንፃውን መርቀው የከፈቱት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የጉዞ ሰነዶች ዝግጅት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ታደሰ አዲሱ የተገነባው ህንፃ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቀልጣፋ፣ ደህንነቱንና ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊና ተደራሽ አገልገሎት በመዘርጋት መሰረታዊ ከሆኑ መብቶች አንዱ የሆነውን የመዘዋወር ነፃነትን መብት ለማረጋገጥ በርካታ የሪፎርምና ቀጣይነት ያለው የተቋማዊ ግንባታ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ አክለውም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት እንዲችል እያከናወናቸው ከሚገኙ የሪፎርም ስራዎች አንዱ ምቹና ተደራሽ አገልግሎት መዘርጋት ነው። በመሆኑም አዳዲስ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከመክፈት በተጨማሪ ከዚህ በፊት የተከፈቱ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶችን ለማዘመንና ለማስፋፋት አዳዲስ ህንፃ ከመገንባት በተጨማሪ በሰው ኃይልን በቴክኖሎጂ ግብአቶች የሟሟላት ስራዎች እያከናወነ እንደሚገኝና በጅማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ተገንብቶ ለምርቃ የበቃውም የዚህ አካል መሆኑን አሳውቋል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በጅማ ቅርጫፍ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ሰሚራ ከሊፋ በበኩላቸው ቅርጫፍ ፅሕፈት ቤቱ ከተከፈተ ረዥም አመታት ያስቆጠረ ቢሆንም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ምቹ ቦታ ባለመኖሩ ይቸገሩ እንደነበረ አሁን ችግሩ በመፈታቱ መደሰታቸው ገልጿል። በመጨረሻም እድሚያቸው ለስራ ያልደረሱ ህፃናትን፣ እድሜ እየጨመሩ መታወቂያና የልደት ካርድ በማዘጋጀት እና ፓስፖርት በማውጣት ህፃናትና ሴቶችን ለህገወጥ ስደት የሚደልሉ አካላትን መጠንቀቅና በህግ እንዲጠየቁ ህዝቡንና የሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ትብብር እንዲያደርጉ ጠይቋል። —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
93 82679Loading...
12
Media files
113 156438Loading...
13
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
111 331356Loading...
14
ለኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የውጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ የተገልጋዮች/ደንበኞች አያያዝ፣ የውጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም የሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች ልየታ ላይ ያተኮረ በስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በአደማ ከተማ ካኔት ሆቴል ከግንቦት 10-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ  የተገለጸ። በስልጠናው መክፈቻ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የዉጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች  ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  ስልጠናው ተቋሙ የጀመረው የሪፎርም ሂደት የተቋሙ የሰው  ኃይል በአቅም መገንባት ቁልፍ አካል እንደሆነና ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለፁ ሲሆን በተመሳሳይ  በተቋሙ የሚስተዋሉ የደምበኛ አያያዝ ክፍተት ከሞምላትና ሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች በመጠቀም በህገውጥ መንገድ አገር ውስጥ የሚንቀሳሱ የውጭ አገር ዜጎች በመቆጣጠርና ህጋዊ የውጭ ዜጎች እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና እንደሚነረው ገልጿል። በመጨረሻም ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙት አቅም ወደ ተግባር በመለወጥ ተቋሙ የጀመረው የለውጥና ሪፎሩም ትግበራ የበኩላችው እንዲወጡ አሳስቧል። የስልጠናና ስርጸት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ከተማ አለሙ   እንደ ተቋም የሚነሱብንን የደንበኞች/ተገልጋዮች አያያዝ ውስንነቶች በአግባቡ በመረዳትና ትርጉም በመስጠት የሚስተካከሉበትን ሁኔታ በማመቻቸት ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጣችን እርካታ እንዲያገኙ በማድረግ ረገድ የበኩላችንን አስተዋጾ መወጣት እንዳለብን ተነገሩ። ስልጠናው የደምበኛ አያያዝ፣ የውጭ ዜጎችና ቆንስላ ጉዳዮች ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም ሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች ልየታ በሚሉ የስልጠና ሰነዶች ቀርበው  በመድረኩ ሰፊ ውይይት ተደርጎ ስልጠናው ተጠናቋል። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
175 673156Loading...
15

10Loading...
16
Media files
158 019585Loading...
17
በ11/09/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን እሁድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 19, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, May 19, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
154 042204Loading...
18
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የቻይና ብሔራዊ የኢምግሪሽን አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ኮሚሽነር ሊዩ ሃይታኦ በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋገሩ። የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች በቅንጅት አብሮ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች በተለይም የኢሚግሬሽን ዘርፉን ከማዘመን፣ የድንበር ቁጥጥር ስርዓቶችን ማሻሻል እንዲሁም የአቅም ግንባታ ዙሪያ የመከሩ ሲሆን በተለይ ሕጋዊ የጉዞ ሰነዶችን ከሐሰተኛ ሰነዶች (forged documents) መለየት በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና ድጋፍ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ የቻይና ብሔራዊ የኢምግሬሽን አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ኮሚሽነር ሊዩ ሃይታኦ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን ለልምድ ልውውጥ ወደ ተቋማቸው ጋብዘዋል። ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ሊዩ ሃይታኦ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ልዩ ሚና የምትጫወት ሀገር መሆኗን አንስተው ዘርፉን ማዘመንና ማሻሻል በዓለም አቀፍ የህዝብ ደህንነት ዙሪያ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት መሆኑን ተናግረዋል። Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
146 18291Loading...
👍 529👎 142👏 137
Photo unavailableShow in Telegram
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Show all...
👍 220👎 24👏 18
👍 345👎 108👏 74
Photo unavailableShow in Telegram
አዋሳ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Show all...
👍 149👏 17👎 15
👍 324👎 123👏 54
Photo unavailableShow in Telegram
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Show all...
👍 119👎 27
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ የህፃናት ጥበቃ ዳይሬክተር የሆኑትን ሚስ ሺማ ሰን ጉብታን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዛሬ ሐሙስ 22/2016 ዓ.ም ኒዮሪክ በሚገኘው የተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ የህፃናት ጥበቃ ዳይሬክተር የሚመራ ልኡኳን ቡድን ተቀብለው በፅ/ቤታቸው ያነጋገሩት ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የሲቪል ምዝገባ ሂደት በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም የሲቪል ምዝገባ እየሄደ ያለበትን ሂደት፣ ያጋጠሙ ችግሮችና ተቋሙ በቀጣይ ሊሰራቸው ባሰባቸው ቁልፍ ተግባራት ማለትም በሲቪል ምዝገባ አዋጅ ማሻሻያ እና ምዝገባውን በማዘመን ዙሪያ እንዲሁም በተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ በቀጣይ በተሻለ ተቀናጅቶ ለመስራት ውይይት አድርገዋል፡፡ በተ.መ.ድ. የህፃናት ልማት ፈንድ የህፃናት ጥበቃ ዳይሬክተር የሆኑት ሚስ ሺማ ሰን ጉብታን በበኩላቸው ዪኒሴፍ በኢትዮጵያ በርካታ ተግባራት እንደሚያከናውን ጠቅሰው በተለይ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሚያከናውናቸው የሲቪል ምዝገባ አጋር እንደሆነና ድጋፉንም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡
Show all...
👍 143👎 30👏 14
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሶስት ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ ግንቦት 22 ፣ 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው ሶስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 354/9 ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ረቂቅ አዋጁ ለዜጎችና ለውጭ አገር ዜጎች የጉዞ ሰነድ፣ ህጋዊ የይለፍ ፈቃድ ጊዜያዊና ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ ለመስጠት፣ በህግ የተከለከሉ ሰዎች በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጡና ወደ አገር እንዳይግቡ ቁጥጥር በማደረግ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በመቆጣጠር የሀገርን ብሔራዊ ደህንነትና ሉአላዊነት ለማረጋገጥ የሚያግዝ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ምክር ቤቱ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 354/9 ማሻሻያ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 19/2016 አድርጎ በሙሉ ድምጽ ለውጭ ግንኙነትና ለሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር ዕይታ መርቷል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት ከተቀመጡት መሰረታዊ መብቶች አንዱ የሆነውን የዜጎችን የመዘዋወር ነፃነት ማስከበር ያስችል ዘንድ ለኢትዮጵያውያንና ለውጭ አገር ሰዎች ሕጋዊ የጉዞ ሰነድና ቪዛ ለመስጠትና ለማረጋገጥ እንዲሁም ብሔራዊ መታወቂያን በመስጠት የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያግዝ ረቂቅ አዋጅ መሆኑን ለምክር ቤቱ አብራርተዋል፡፡ ምክር ቤቱም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 20/2016 አድርጎ ለዝርዝር ዕይታ ለውጭ ግንኙነትና ለሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምጽ መርቷል፡፡ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ አጭር ማብራሪያ የሰጡት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የረቂቅ አዋጁ ዋና ዓላማ አገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ተደራሽ፣ ግልጽና ውጤታማ ለማድረግ ሲሆን የአፈፃፀም ስልቱ ህገ-መንግስቱን መሠረት ያደረገና ዘለቄታዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ የመልካም አስተዳደር መርሆዎችና አሰራሮች በሁሉም ዘርፍ ተግባራዊ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያግዝ ረቂቅ አዋጅ መሆኑን ለምክር ቤቱ አስረድተዋል፡፡ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባን አስመልክቶ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 21/2016 ሆኖ ለዝርዝር ዕይታ ለህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምጽ ተመርቷል፡፡ የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው፤ የተመሩትን ረቂቅ አዋጆች ካላቸው ሀገራዊ ፋይዳና ጠቀሜታ እንዲሁም ከአገልግሎት አሰጣጥ አኳያ ያላቸውን መስተጋብር ቋሚ ኮሚቴዎቹ ትኩረት ሰጥተው በዝርዝር እንዲያዩት ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡ —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Show all...
👍 155👎 30👏 9
👍 576👎 160👏 104

👍 153👎 24👏 7