cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Premier league Et™️🇪🇹

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ኢቲ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Show more
Advertising posts
137 227
Subscribers
-11824 hours
+1 3647 days
+5 50730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
️በ2023/24 የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ከኮል ፓልመር የበለጠ የጎል አስተዋጽኦ ያረገ ተጫዋች የለም። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች የላስ ፓልማስን ግብ ጠባቂ አልቫሮ ቫልስን ለማስፈረም ይፈልጋሉ። [ Ryan Taylor from Mirror ]
Show all...
👍 18🔥 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሲሞን ዮርዳኖስ: "ሰዎች ስለ ኩኩሬላ, እና እሱ ምን ያህል ጥቅም እንደሌለው እና በእሱ ላይ ምን ያህል እንዳወጡ ይናገሩ ነበር. ነገር ግን ማንም ሰው ኩኩሬላ ለስፔን ብሔራዊ ቡድን እንደተመረጠ ማንም አልተናገረም, እና በግልጽ በሌላ ደረጃ እየሰራ ነው." Talk Sport @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 42🔥 5 3
Photo unavailableShow in Telegram
FUN FACT በአርሰናል ታሪክ በውድ ዋጋ የተሸጠው ተጫዋች ኦክስሌድ ቻምበርሊን ሲሆን ሊቨርፑል ሲያስፈርመው የከፈለው 32 ሚሊየን ዩሮ ነው። በሁለተኝነት የተቀመጠው ኒኮላስ አኔሊካ ሲሆን ጊዜውም 1999 ነበር።
Show all...
😁 35👍 10😭 2 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 26🔥 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ስላሸነፈ በቦነስ መልክ ከ13 ሚሊየን-15 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል። ለኤደን ሃዛርድ በቦነስ መልክ ከ5-7 ሚሊየን ዩሮ እንደዚሁም ለኬፓ አሪዛባላጋ ደግሞ 8 ሚሊየን ዩሮ በቦነስ መልክ ያገኛል። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
😁 26👍 12🆒 5🔥 4 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ ብዛት🥶🥶 ሪያል ማድሪድ = 15 ፕሪሚየር ሊግ = 15 @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
😁 39👍 7😢 5 2🔥 1😐 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ሲቲ ኢልካይ ጉንዶጋንን ከ ዶርትሙንድ ለማስፈረም የከፈለው 20 ሚሊየን ዩሮ ብቻ ነወ፦
Show all...
🔥 26👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል የፖርቶ አማካዩን አላን ቫሬላን ለማስፈረም እያሰበ እንደሆነ ተዘግቧል። አርጀንቲናዊው ከቀድሞው የአንፊልድ ተጫዋች ጃቪየር ማሼራኖ ጋር ተመስሏል። {LFC News} @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
🔥 21👍 7 2😁 1