cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

This is FBC's official Telegram channel. For more updates please visit www.fanabc.com

Show more
Advertising posts
186 166
Subscribers
+5624 hours
+5307 days
+2 32930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠናከርበት ስምምነት ተደርጓል – አቶ አህመድ ሺዴ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠናከርበት ስምምነት መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ኮሪያ ሴኡል ገብተዋል። በቆይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ልዑካን ጋር በመሆን በኮሪያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ… https://www.fanabc.com/archives/248333
Show all...
👍 35 17👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በማድሪድ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ 3ኛ ስትወጣ ዳዊት ወልዴ በቀደሚነት አጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር በሴቶች አንጋፋዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች። በወንዶች ደግሞ ዳዊት ወልዴ በቀዳሚነት አጠናቋል፡፡ ጥሩነሽ 10 ኪሎ ሜትሩን በ30 ደቂቃ ከ03 ሴኮንድ በመጨረስ ነው 3ኛ ደረጃን ይዛ ያጠናቀቀችው፡፡ በወንዶች የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ደግሞ ዳዊት… https://www.fanabc.com/archives/248323
Show all...
👍 35 11🤔 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኬልያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን በይፋ ተቀላቀለ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኬልያን ምባፔ በነፃ ዝውውር ሪያል ማድሪድን ተቀላቅሏል፡፡ ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴን ዠርሜ (ፒ ኤ ሲ ጂ) ጋር ያለው ውል በፈረንጆቹ ሰኔ 30 2024 ላይ የሚያበቃው ምባፔ በአምስት ዓመት ኮንትራት ነው የአውሮፓ ሻምፒዮኖቹን የተቀላቀለው፡፡ ቀደም ሲል በቃል ደረጃ ማድሪድን እንደሚቀላቀል የገለፀው ምባፔ… https://www.fanabc.com/archives/248320
Show all...
👍 20 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ይኦል አቀባበል ተደረጎላቸዋል። ሁለቱ ወገኖችና የልዑካን ቡድኖቻቸው የሁለትዮሽ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ ምግባር እና… https://www.fanabc.com/archives/248315
Show all...
03:21
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ይኦል አቀባበል ተደረጎላቸዋል። ሁለቱ ወገኖችና የልዑካን ቡድኖቻቸው የሁለትዮሽ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና በደቡብ ኮሪያ ፀረ ሙስና እና ሲቪል መብቶች ኮሚሽን መካከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በሁለትዮሽ ውይይቱ አማካኝነት በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ማሕቀፍ ስምምነትም በዛሬው ዕለት ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።
Show all...
30👍 16👏 10😁 6💩 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሲንጋፖር እየተካሄደ በሚገኘዉ የዓለም ከተሞች ጉባኤ እየተሳተፉ ነው አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ በሲንጋፖር እየተካሄደ በሚገኘዉ የዓለም ከተሞች ጉባኤ እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ ጉባኤው ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና አረንጓዴ በማድረግ፣ የአየር ብክለትን መከላከል እና የፈጣን ለውጥ ማዕከል በማድረግ ለትውልድ የሚተላለፍ አሻራ ስለማኖር በሰፊው እየመከረ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡ በጉባኤው ከንቲባ አዳነች በC40 አባል ከተሞች አማካይነት በተዘጋጀዉ… https://www.fanabc.com/archives/248312
Show all...
👍 29 11😁 9🤬 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጪው ጊዜ ግንኙነታችን የበለጠ ጠንካራና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የመጪው ጊዜ ግንኙነት የበለጠ ጠንካራ እና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ይኦል ላደረጉልን አቀባበል አመሰግናለሁ ብለዋል። የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ትስስር ከስድሳ… https://www.fanabc.com/archives/248309
Show all...
ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ይኦል ለአደረጉልን አቀባበል አመሰግናለሁ። የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ትስስር ከስድሳ አመታት በላይ ያስቆጠረ ነው። የመጪው ጊዜ ግንኙነታችንም የበለጠ ጠንካራ እና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Show all...
👍 43 11😁 9😱 1😢 1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሴኡል ብሔራዊ የመቃብር ስፍራ የተካሄደ የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነሥርዓት
Show all...
👍 21 11
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ሀገር ህጋዊ የሥራ ስምሪትን ወደ አውሮፓና እስያ ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ህጋዊ የሥራ ስምሪትን ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በተጨማሪ ወደ አውሮፓና እስያ ሀገራት ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ከሀገራት ጋር ህጋዊ የሥራ ስምሪት ስምምነት በማድረግ የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪት እየተሰጠ መሆኑን ጠቅሰው፤ በውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ክብርና ደኅንነት በማስጠበቅ… https://www.fanabc.com/archives/248306
Show all...
👍 28 2