cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Show more
Advertising posts
339 523
Subscribers
+46024 hours
+1 5937 days
+9 91730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የካስሚሮ የወደፊት እጣ ፈንታ ! ካሴሚሮ አሁንም ጥሩ ጥያቄ ከመጣለት ማን ዩናይትድን በክረምቱ ዝውውር ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል። የሳውዲ ፕሮ ሊግ ውስጥ ያሉ ክለቦች ብራዚላዊውን አማካኝ ለማስፈረም አሁንም ንቁ ናቸው። አሁን የመጀመሪያ እርምጃ ለዩናይትድ፡ ቴን ሃግ ይቆያል ወይም ይለቃል ሚለው ነው ፣ ነገሩ በቅርቡ ውሳኔ ያገኛል። - Fabrizio Romano SHARE @MULESPORT
3 7220Loading...
02
የ20 አመቱ ጁድ ቤሊንግሃም የእግር ኳስ ህይወቱ ስታትስቲክስ እስካሁን፡- 👕 247 ጨዋታዎች ⚽️ 54 ጎሎች 🎯 45 አሲስቶች 🤝 99 የጎል አስተዋጾ 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 ላሊጋ 🏆 የጀርመን ዋንጫ 🏆 ሱፐር ኮፓ 🥇 የኮፓ ዋንጫ 🏅 ጎልደን ቦይ ⭐️ የላሊጋው የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች ⭐️ የቡንደስሊጋው የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች (22/23) ⭐️ የላውሬስ የአመቱ ምርጥ የአለም ስኬት ⭐️ በርሚንግሃም ሲቲ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች (19/20) ⭐️ የ EFL የወቅቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች SHARE @MULESPORT
5 0974Loading...
03
የአሜሪካው ክለብ ሎስ አንጀለስ ለ ማርኮ ሪውስ ኮንትራት ማቅረቡ ተነግሯል ። Fabrzio Romano SHARE @MULESPORT
10 7071Loading...
04
ሮናልድ አራውሆ ስለወደፊቱ ህይወቱ፡ “በጣም ደህና ነኝ፣ እስከ 2026 ድረስ ውል አለኝ የእኔ ወኪል ከክለቡ ጋር ተገናኝቷል አሁን ግን ትኩረቴ በብሄራዊ ቡድኑ ላይ ነው." SHARE @MULESPORT
12 9360Loading...
05
ካርሎ አንቸሎቲ በፊርማ ላይ ! SHARE @MULESPORT
10Loading...
06
ኮቢ ማይኖ ማንችስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠረው ግብ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል። SHARE @MULESPORT
15 6730Loading...
07
ካይ ሃቨርትዝ፡ "አርሰናል ሁሌም የሚያስደንቀኝ ክለብ ነው። ይህንን ክለብ ለመቀላቀል የፈለግኩት የዋንጫ ባለቤት የሆነ እቅድ እና አስቀድሞ የተወሰነ እድገት ስላላቸው ነው። ይህ ለውጥ (ከቼልሲ) በላይ ዋጋ  ያለው ነበር።" SHARE @MULESPORT
18 5594Loading...
08
ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡካዮ ሳካ፣ ጆን ስቶንስ፣ ሃሪ ማጉዋየር፣ ሉክ ሻው እና አንቶኒ ጎርደን እንግሊዝ በሴንት ጀምስ ፓርክ ከቦስኒያ ጋር በምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ እንደማይሰለፉ አረጋግጠዋል። SHARE @MULESPORT
19 7720Loading...
09
ቼልሲዎች በሚቀጥለው ሳምንት የአዳራባዮን ዝውውር ይጨርሳል ። ኤንዞ ሜሬስካ በተጨዋቹ ላይ ትልቅ እምነት አላቸው ። Fabrzio Romano SHARE @MULESPORT
19 6781Loading...
10
ፍሬንኪ ዲዮንግ ስለወደፊቱ ቆይታው :- "በባርሴሎና ደስተኛ ነኝ በክለቡ እቆያለው።" SHARE @MULESPORT
19 4930Loading...
11
ሮድሪጎ በማንችስተር ሲቲ ጥያቄ ቀርቦልካል ሲባል :- "በዚህ ሳምንት በሚዲያዎች ሰምቻለው ግን ምንም ማውቀው ነገር የለም  እናም ፍላጎት የለኝም ጥያቄ ቢኖሩም ሀሳብ አልሰጥበትንም እቆያለው ደስተኛ ነኝ።" SHARE @MULESPORT
18 6751Loading...
12
ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ተጫዋቾቻቸውን አይልኩም! የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ እና የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ተጫዋቾች የሆኑት አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ኤንዞ ፈርናዴዝ ወደ ኦሎምፒክ ውድድሮች አያቀኑም። ክለቦቹ ለተጫዋቾቹ ፍቃድ ባለመስጠታቸው ምክንያት ነው ሁለቱም ተጫዋች በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ የማይገኙት ተብሏል። [ Tyc Sport ] SHARE @MULESPORT
19 0801Loading...
13
BREAKING: ሉካስ ቫዝኬዝ ኮንትራቱን እስከ 2025 ለማራዘም ተቃርቧል። - MarioCortegana SHARE @MULESPORT
18 7450Loading...
14
ብዙ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ያገኙ ፡- 15 - ሪያል ማድሪድ 15 - ሙሉ የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮናዎች SHARE @MULESPORT
20 0451Loading...
15
ኪሊያን ምባፔ ከ2022 በኋላ ሪያል ማድሪድን ማስከፋት አልፈለገም።ሳዑዲ አረቢያ እና ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ ሌላ ቡድን አስቦ አያውቅም። - FabrizioRomano SHARE @MULESPORT
19 8320Loading...
16
ኪሊያን ምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ Here We Go ! ፈረንሳዊዉ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ሀያሉን ክለብ ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል። እያንዳንዱ ሰነድ ተፈርሟል እና ተጠናቅቋል። ሪያል ማድሪድ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ካሸነፈ በኋላ በሚቀጥለው ሳምንት ምባፔን እንደ አዲስ ፈራሚ ሊያሳውቅ ነው። - Fabrizio Romano SHARE @MULESPORT
19 69612Loading...
17
🗣️ ቲዬሪ ሄንሪ፡ "ሪያል ማድሪድ የላሊጋውን እና የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ያለ ምባፔ እና ኤንድሪክ አሸንፏል። ለዛ እነሱ አላስፈለጓቸውም ነገር ግን ይሄ ውድ እና ቅንጡ የሆኑ ነገሮችን እንደማድረግ ነው ፤ ሪያል ማድሪድ ማለት ይሄ ነው።" SHARE @MULESPORT
19 0760Loading...
18
🗣 አርዳ ጉለር በ ​​ኢንስታግራም ገፁ ላይ ፦ "ለመጀመሪያው የውድድር ዘመኔ እንደዚህ አይነት ቆንጆ አጨራረስ ለመፍጠር ለተጫወቱት ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ። የዚህ አስደናቂ ቡድን አባል መሆኔ ኩራት እና ደስታ ይሞላኛል። ትልቁ ህልሜ 16ኛውን የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በሚያነሳው በዚህ ቡድን ውስጥ ትልቅ ሚና መጫወት ነው።" SHARE @MULESPORT
18 7770Loading...
19
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ። 🎯 t.betwinwins.net/2hrmpcjn 📱 t.me/betwinwinset
19 5100Loading...
20
አርሰናል የአርቢ ሌፕዚጉን አጥቂ ቤንጃሚን ሽሴኮን በጁን 14  በ40ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ቀነ ቀጠሮ ይዘውለታል። [ ስካይ ስፖርት ጀርመን ] SHARE @MULESPORT
16 5972Loading...
21
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
7540Loading...
22
✅ OFFICIAL: የ ቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ጆዜ ሞሪንሆን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @MULESPORT
17 4050Loading...
23
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2 2321Loading...
24
በታሪክ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን በብዛት ያሳኩ አሰልጣኞች ! SHARE @MULESPORT
17 1602Loading...
25
ቼልሲዎች የላስ ፓልማስን ግብ ጠባቂ አልቫሮ ቫሌስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። [ Daily mail ] SHARE @MULESPORT
16 8520Loading...
26
🗣️ ቶኒ  ክሩስ: "ለቤተሰቤ ስል ጡረታ ለመውጣት ወስኛለው  ነገር ግን ይህን ቡድን በየቀኑ ይናፍቀኛል." SHARE @MULESPORT
16 6112Loading...
27
ሉካ ሞድሪች በሚቀጥለው ሳምንት አዲስ ኮንትራት ይፈራረናል እናም  በሪያል ማድሪድ ቤት እንደሚቆይ ተረጋግጧል። ሞድሪች ስለ ገንዘብ ግድ አልሰጠውም ሁለት ትላልቅ ጥያቄዎች ውድቅ አድርጓል። Fabrzio Romano SHARE @MULESPORT
17 3161Loading...
28
🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ስለ አንቸሎቲ ወይም ዚዳን የምንናገረው ነገር ልክ ስለ ጋርዲዮላ ወይም ክሎፕ እንደምናወራው አይነት አይደለም ፤ እነሱ የሪያል ማድሪድ ትክክለኛ አሠልጣኞች ናቸው።" SHARE @MULESPORT
17 9740Loading...
29
ማትስ ሀምልስ ፡ "በወደፊቴ ላይ እስካሁን ምንም አይነት ውሳኔ አላደረግኩም" SHARE @MULESPORT
18 5131Loading...
30
ከአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በኃላ የባሎንዶር ሽልማት የማሸነፍ እድል ያላቸው ተጫዋቾች ፦ 1፡ ቪኒ ጁኒየር 2፡ ጁድ ቤሊንግሃም 3፡ ቶኒ ክሩስ 4: ኪሊያን ምባፔ 5: ፊል ፎደን SHARE @MULESPORT
19 3863Loading...
31
ሆሴሎ ማቶ ፡ "በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የት እንደምሆን አላውቅም።" SHARE @MULESPORT
18 1210Loading...
32
ቪኒ ጁኒየር ከሪያል ማድሪድ ጋር በፍጻሜው ጨዋታ፡- ▫️ 10 የፍፃሜ ጨዋታዎች አድርጓል። ▫️9 የፍፃሜ ጨዋታዎች አሸንፏል ▫️ 7 ጎሎችን አስቆጥሯል ▫️ 4 አሲስት አድርጓል ▫️ 11 ጎል ተሳትፎ በ10 የፍፃሜ ጨዋታዎች SHARE @MULESPORT
17 9550Loading...
33
የሪያል ማድሪድ አዲሱ ትውልድ ያሸነፉት ዋንጫዎች ፡- ቪኒስየስ ጁኒየር : 12 ዋንጫዎች ፌዴሪ ቫልቨርዴ፡ 12 ዋንጫዎች ሚሊታኦ ፡ 11 ዋንጫዎች ሮድሪጎ፡ 11 ዋንጫዎች ካማቪንጋ ፡ 9 ዋንጫዎች ቿአሜኒ ፡ 6 ዋንጫዎች ብራሂም ዲያዝ ፡ 5 ዋንጫዎች ጁድ ቤሊንግሃም : 3 ዋንጫዎች አርዳ ጉለር፡ 3 ዋንጫዎች SHARE @MULESPORT
18 0264Loading...
34
🗣️ ካርሎ አንቸሎቲ ፦ "አሁን ምን እንደምናደርግ አላውቅም ግን በእርግጠኝነት አንተኛም።" SHARE @MULESPORT
17 4740Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የካስሚሮ የወደፊት እጣ ፈንታ ! ካሴሚሮ አሁንም ጥሩ ጥያቄ ከመጣለት ማን ዩናይትድን በክረምቱ ዝውውር ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል። የሳውዲ ፕሮ ሊግ ውስጥ ያሉ ክለቦች ብራዚላዊውን አማካኝ ለማስፈረም አሁንም ንቁ ናቸው። አሁን የመጀመሪያ እርምጃ ለዩናይትድ፡ ቴን ሃግ ይቆያል ወይም ይለቃል ሚለው ነው ፣ ነገሩ በቅርቡ ውሳኔ ያገኛል። - Fabrizio Romano SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 20
Photo unavailableShow in Telegram
የ20 አመቱ ጁድ ቤሊንግሃም የእግር ኳስ ህይወቱ ስታትስቲክስ እስካሁን፡- 👕 247 ጨዋታዎች ⚽️ 54 ጎሎች 🎯 45 አሲስቶች 🤝 99 የጎል አስተዋጾ 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 ላሊጋ 🏆 የጀርመን ዋንጫ 🏆 ሱፐር ኮፓ 🥇 የኮፓ ዋንጫ 🏅 ጎልደን ቦይ ⭐️ የላሊጋው የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች ⭐️ የቡንደስሊጋው የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች (22/23) ⭐️ የላውሬስ የአመቱ ምርጥ የአለም ስኬት ⭐️ በርሚንግሃም ሲቲ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች (19/20) ⭐️ የ EFL የወቅቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 45🥰 8🍌 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካው ክለብ ሎስ አንጀለስ ለ ማርኮ ሪውስ ኮንትራት ማቅረቡ ተነግሯል ። Fabrzio Romano SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 63
Photo unavailableShow in Telegram
ሮናልድ አራውሆ ስለወደፊቱ ህይወቱ፡ “በጣም ደህና ነኝ፣ እስከ 2026 ድረስ ውል አለኝ የእኔ ወኪል ከክለቡ ጋር ተገናኝቷል አሁን ግን ትኩረቴ በብሄራዊ ቡድኑ ላይ ነው." SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 56 9🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ካርሎ አንቸሎቲ በፊርማ ላይ ! SHARE @MULESPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ ማይኖ ማንችስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠረው ግብ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል። SHARE @MULESPORT
Show all...
🔥 199👍 44😁 22🥴 11 6👌 5😢 3🥱 2🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ካይ ሃቨርትዝ፡ "አርሰናል ሁሌም የሚያስደንቀኝ ክለብ ነው። ይህንን ክለብ ለመቀላቀል የፈለግኩት የዋንጫ ባለቤት የሆነ እቅድ እና አስቀድሞ የተወሰነ እድገት ስላላቸው ነው። ይህ ለውጥ (ከቼልሲ) በላይ ዋጋ  ያለው ነበር።" SHARE @MULESPORT
Show all...
161😁 87💩 25👍 20🔥 7🤔 4🥰 2🤨 2🥱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡካዮ ሳካ፣ ጆን ስቶንስ፣ ሃሪ ማጉዋየር፣ ሉክ ሻው እና አንቶኒ ጎርደን እንግሊዝ በሴንት ጀምስ ፓርክ ከቦስኒያ ጋር በምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ እንደማይሰለፉ አረጋግጠዋል። SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 100💔 15 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች በሚቀጥለው ሳምንት የአዳራባዮን ዝውውር ይጨርሳል ። ኤንዞ ሜሬስካ በተጨዋቹ ላይ ትልቅ እምነት አላቸው ። Fabrzio Romano SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 92 11
Photo unavailableShow in Telegram
ፍሬንኪ ዲዮንግ ስለወደፊቱ ቆይታው :- "በባርሴሎና ደስተኛ ነኝ በክለቡ እቆያለው።" SHARE @MULESPORT
Show all...
😢 74👍 48 18😁 8💩 8