cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

90 ደቂቃ SPORT™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Show more
Advertising posts
243 007
Subscribers
+58424 hours
+9517 days
+5 04230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የዘመንቤት አቭያተርን በከፍታ እያበረሩ ሚልየነር ይሁኑ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በይፋ ሜምፊስ ዲባይ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ኮንትራቱ በመጠናቀቁ ምክንያት ተለያይቷል። ተጨዋቹ አሁን ላይ ክለብ አልባ ሆኗል። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Show all...
😢 32👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ብራዚላዊውን የቀድሞ የሪያል ማድሪድ እና የማንቺስተር ዩናይትድ ተጭዋች ካዚሜሮ ወደ ሳውዲ ክለብ አልናስር በዚህ ክረምት እንዲቀላቀል በስልክ እንደ ተደዋወሉ Marca በዘገባው ገልጿል።
Show all...
👍 34 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቀጣይ የውድድር አመት ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ ክለብ አል ናስርን እንደ ሪያል ማድሪድ እንደሚቀይረው Marca በዘገባቸው ገልፀዋል።
Show all...
🔥 54🤣 14👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
Participate and get your free bets! 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗧𝗢𝗗𝗔𝗬!!! https://t.me/lalibeteth
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
The special one in Turkey 😎🔥
Show all...
👍 81 19🔥 12
Photo unavailableShow in Telegram
የጣልያን ሴሪኤ ዛሬ በይፋ ተጠናቋል አትላንታዎች ደረጃቸውን ወደ 3ኛ ማሻሻል የሚችሉበትን ጨዋታ ተሸንፈው በ4ኝነት አጠናቀዋል 🎖ኢንተር ሚላን🏆 🎖ኤሲ ሚላን 🎖ጁቬንቱስ 🎖አትላንታ ና 🎖ቦሎኛ በቀጣይ ሲዝን ሴሪኤውን በቻምፒየንስ ሊግ የሚወክሉ ሲሆን ሮማ ና ላዚዮ ደሞ የኢሮፓ ሊግ ተሳታፊ ይሆናሉ እንዲሁም የዘንድሮ የኮንፈረንስ ሊጉ የፍፃሜ ተፋላሚ ፊዮረንቲናም የኮንፈረንስ ሊግ ተሳታፊ ሆነዋል ፤ ፍሮሲኖኔ ፣ ሳሱሎ ና ሳለረንቲና ወደ ሴሪ ቢው የወረዱ ክለቦች ሆነው ውድድሩ ተጠናቋል @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Show all...
👍 34🤯 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቹአሜኒ ከ ሪያል ማድሪድ ጋር ሁሉንም የክለብ ዋንጫዎች ማሳካት ችሏል። - ላሊጓ 🏆✅ - የስፔን ሱፐር ካፕ 🏆✅ - ኮፓ ዴላሬይ 🏆✅ - ቻምፕዮንስ ሊግ 🏆✅ - የአውሮፓ ሱፐር ካፕ 🏆✅ - የ ክለብ የአለም ዋንጫ 🏆✅ WOW🔥
Show all...
🔥 66👍 14 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 115🔥 15😁 11🤯 4 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቪኒሽየስ ዡንየር ፡ "እኛ እዚህ ያለነው ወጣት ተጫዋቾች ብዙ ነገሮችን ማሸነፍ እንፈልጋለን።"
Show all...
👍 91 9😁 5