cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Show more
Advertising posts
288 678
Subscribers
+16424 hours
+2 2477 days
+11 95930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይሄ ቡድን በቀጣዩ የውድድር ዘመን ለአይን የሚማርክ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም መጨመር ያለባቸው ተጫዋቾች በቀጣይ ይጨመራሉ... ቀጣይ በሚጀመረው የውድድር ዘመን ተፎካካሪውን ዩናይትድን እንመለከታለን ምንም ጥያቄ የለውም ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን 😊
Show all...
👍 30🤗 3😁 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው YES COIN መጥቷል በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው ዱሮቮም እየተጫወተው ነው ሊንክ👇 https://t.me/realyescoinbot?start=t_6146391732_86321
Show all...
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሆይሉንድ : "እርሱ ልክ እንደ እሮቡ ድንቅ ነገርን አሳይቷል በጣም ጥሩ ስሜት አሳይቷል።"
Show all...
👍 118 16👏 10
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሪክ  ቴን ሀግ :- "ዋንጫውን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ክለባችን ለማምጣት ሁሉንም ነገር ማድረግ አለብን ነገርግን ወደፊት የተሻለ እንቅስቃሴ ማድረግ አለብን።"
Show all...
👍 87🙏 12 7😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሆይሉንድ : "በዚህ ሲዝን ሶስቴ ተጎድቶ እንደነበር መዘንጋት የለብንም እናም በመጀመሪያው ውድድር ዘመን ግብ ማስቆጠሩ ድንቅ ነው።" SHARE @MULESPORT
Show all...
👍 124 13
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሪክ ቴን ሀግ "ጠንክረው ሰርተዋል በሚቀጥለው ሳምንት የፍፃሜ ጨዋታ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል  ሳምንቱም ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን ለዋንጫም እንታገላለን።"
Show all...
112👍 19😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
📊 | ማንችስተር ዩናይትድ ከህዳር 2023 ኤቨርተንን 3-0 ካሸነፉ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም ግብ ሳይቆጠርበት ከሜዳው ውጪ ድል ማድረግ ችሏል።
Show all...
👍 117 12😁 8👌 6
Photo unavailableShow in Telegram
ዲያጎ ዳሎት በኢንስታግራም ገፁ :- Pulse Checked ✅
Show all...
👍 118 26😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዋይኒ ሩኒ ልጅ ካይ ሩኒ የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ችሏል። 🏟 6 ጨዋታ ⚽️ 8 ግብ Cooking 👌
Show all...
👍 171 26❤‍🔥 8😁 5👏 1